ሁሉም አብያተ ክርስቲያን ምንም ይሁን ምን
እግዚአብሔር “አባት” ብለው በመጥራት
ሁሉም ይስማማሉ። በታሪክ ውስጥ፣ የሰው ልጅ
የሚያመልከው እና የሚያምነው አንድ አምላክ በሆነው
በእግዚአብሔር አብ ብቻ ነው፣ ነገር ግን መጽሐፍ
ቅዱስ የሰው ልጅ ሕይወትን እንዲቀበል እና
ወደ ዘላለማዊው መንግሥተ ሰማያት እንዲገባ
የእግዚአብሔር እናት መኖር አስፈላጊ እንደሆነ
ደጋግሞ አስተምሮናል።
እግዚአብሔር የባሕርን ዓሦች፣ የምድር አራዊትን፣
የሰማይ ወፎችን፣ የዕፅዋትን ዓለም፣
የሰው ልጆችን ሳይቀር በእናት አማካይነት ሕይወትን
እንዲቀበሉ ፈጠረ፣ በሥጋም አሳብ ሁሉም ነገሮች
ሕይወትን የምትሰጥ እግዚአብሔር እናት
እንድንገነዘብ አስቦ ነው።
“ጌታችንና አምላካችን ሆይ፤ ክብርና ሞገስ፣
ኀይልም ልትቀበል ይገባሃል፤ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና፤
በፈቃድህም ተፈጥረዋልና፤ ሆነዋልምና።”
ራእይ 4፥11
ስለዚህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰውን በራሱ
መልክ ፈጠረው፤ በእግዚአብሔር (ኤሎሂም) መልክ
ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።
ኦሪት ዘፍጥረት 1፥27
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት