በመንግሥተ ሰማያት ውስጥ ብዙ ሽልማቶችን እና
በረከቶችን ለማግኘት ጥረት በሚያደርጉ ሰዎች
ላይ ፈተና ይደርስባቸዋል። እግዚአብሔር የሰይጣንን
ፈተና በቅንዓት በእምነት የሚያሸንፉ ብቻ የሕይወትን
አክሊል እንደሚያገኙ ተናግሯል።
ስለዚህ፣ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት
ለዘለአለም መንግሥተ ሰማያት እና በክርስቶስ
አህንሳንግሆንግና እግዚአብሔር እናት ቃል የተገባለትን
የሕይወት አክሊል ተስፋ ያደርጋሉ፣ እናም ፈተናዎችን
የሚያሸንፈውን እምነት ይጠብቃሉ።
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት