ምድር የተሰራችውና የተደለደለችው በእግዚአብሔር ቃል
ስለሆነ፣ እግዚአብሔር የሰው ልጅ በቃሉ ላይ ምንም
ነገር እንዳይጨምር ወይም ምንም ነገር እንዳይቀንስ ጠየቀ።
ልክ ኖኅ የእግዚአብሔርን ቃል በመታዘዙ ፍጹም
እንደሆነ እና እንደዳነ ሁሉ፣ የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን
አባላት የእግዚአብሔርን ቃል በመታዘዝ በእምነት መንገድ
ይመላለሳሉ፣ እናም በመንፈስ ቅዱስ ዘመን አዳኝ ሆነው
በመጡት በመንፈስና ሙሽራዪቱ፣
በክርስቶስ አህንሳንግሆንግና እግዚአብሔር እናት ያምናሉ።
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት