አዲሱ ኪዳን የተመሰረተው በኢየሱስ ሞት ነው፣
ስለዚህም የሱ ፈቃዱ ነው።
በውስጡም የመንግሥተ ሰማያትን ዘላለማዊ
ርስት ቃል ኪዳን ይዟል።
ኢየሱስ አዲሱን ኪዳን ፋሲካ ለማክበር ጓጉቶ
እንደነበረ የተናገረው ለዚህ ነው።
በመንፈስ ቅዱስ ዘመን፣ ክርስቶስ አህንሳንግሆንግና
እግዚአብሔር እናት ዋጋውን አስተምረውናል
ስለዚህ በአለም ዙሪያ ያለችው የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን
አዲሱን ኪዳን ፋሲካን በቅድስና ትጠብቃለች።
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት