ከሌሎቹ የብሉይ ኪዳን ካህናት በተለየ መልኩ፣ መልከጼዴቅ አብርሃምን በእንጀራና በወይን ባርኮታል። በተመሳሳይ መልኩ፣ የመልከጼዴቅን ሥርዓት በመከተል፣ የመጀመሪያው መምጣት ክርስቶስ ኢየሱስና ዳግም የመጣው ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ በፋሲካ እንጀራና ወይን አማካኝነት ለሰው ልጆች የኃጢአት ይቅርታንና የዘላለም ሕይወት በረከቶችን ሰጥተዋል። በዓለም ዙሪያ ያሉ የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አባላት ዛሬ ፋሲካን የሚያከብሩበት ምክንያት ይህ ነው።
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት