በመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች መሠረት፣ የፈረሰችውን ጽዮንን
መልሶ ሊሠራት የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው።
እናም ኢየሱስ ዳግም እስኪመጣ ድረስ የ66ቱን
የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ትክክለኛ
ትርጓሜ መስጠት አይቻልም።
ኢየሱስ ጽዮንን፣ የእግዚአብሔር በዓላት ከተማን
አቋቋመ፤ ነገር ግን በጨለማው ዘመን ጠፋ።
ዳግመኛ የመጣው ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ
በእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን [ጽዮን] ውስጥ
ያሉትን በዓላት አድሷል፤ እናም የእግዚአብሔር
በዓላት የሚከበሩባት ጽዮን እንደገና ትሠራለች
የሚለውን ትንቢት ፈጸመ።
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት