የኢየሱስ ትንሣኤ የቀደመችውን ቤተክርስቲያን ቅዱሳን በጣም አበረታቷቸዋል።
ከ 2,000 ዓመታት በፊት የተከሰተውን የኢየሱስን ትንሣኤ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ያስታውሳል፣
ምሳሌን በሰጠን እኛም ወደ መንፈሳዊ አካል እንለውጣለን ብለን በማመን።
የተርባላይን ኖም በጣም አስቀያሚ ሊመስል ይችላል ነገር ግን በጊዜው ከቆዳው ወጥቶ ብር ክንፎቹን ይከፍታል።
በተመሳሳይም፣ የሰው አካ፣
እንዲሁም፣ እግዚአብሔርን በማሰብና ፍቅርን በመማር
እግዚአብሔርን ወደሚመስል መንፈሳዊ አካል የመለወጥ ሂደት ይፈልጋል።
የትንሳኤ ቀን የኢየሱስን ትንሣኤ የማሰቢያ ቀን ብቻ አይደለም።
ለሞት ለተዳረጉ የሰው ልጆች የትንሳኤን ተስፋ በመስጠትና
ሟች ላልሆኑ ፍጥረታት ለማስነሳት ለሰጠን እውነት የምስጋና የምንሰጥበት ቀን ነው።
እነሆ፤ አንድ ምስጢር እነግራችኋለሁ፤ ሁላችን አናንቀላፋም፤ ነገር ግን ሁላችንም እንለወጣለን፤ 1 ቆሮንቶስ 15፥51
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት