ኢየሱስ ለሰው ልጆች ኀጢአት በመስቀል ላይ ሞተ እና ከስቅለቱ ሦስት ቀን በኋላ ከሙታን ተነሣ። በትንሣኤው አማካኝነት፣ ትንሣኤና ለውጥ ለሰው ዘሮችም ደግሞ እንደሚሆን አረጋገጠ።
የዓለም ተልዕኮ ማኅበር የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ልክ እንደ ውሃ ተርብ እና ፌንጣ ያሉ የሚለወጡ ፍጥረታት እንዳሉ እንዲሁ የሰዎችም አካል ወደ መንፈሳዊ አካል እንደሚለወጥ ያለውን የእግዚአብሔር ተስፋ ያምናል። ክርስቶስ አንሳንግሆንግእና እግዚአብሔር እናት የሚመሩት የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን በድነት ተስፋ ይሳተፋል።
እኛ ግን አገራችን በሰማይ ነው፤ ከዚያ የሚመጣውንም አዳኝ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በናፍቆት እንጠባበቃለን፤ እርሱም ሁሉን ለራሱ ባስገዛበት ኀይል፣ ክቡር ሥጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ሥጋችንን ይለውጣል። ፊልጵስዩስ 3፥20–21
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት