በሙሴ ጊዜ በብሉይ ኪዳን ውስጥ ይሀበር
የነበረው የበኵራት በዓል ጥላ ነበር፤
የአዲስ ኪዳን የትንሣኤ ቀን እውነተኛ አካሉ ነው።
ኢየሱስ ክርስቶስ የበኵራት በዓል
ትንቢት ለመፈጸም አንቀላፍተው
ለነበሩት ሰዎች በኵራት ሆኖ ከሰንበት ቀን
በኋላ እሁድ ማለዳ ላይ ከሙታን ተነሣ።
ስለዚህ የሰንበት ቀን (ቅዳሜ) እንደ ሳምንታዊ
በዓል እና የትንሣኤ ቀንን እንደ ዓመታዊ በዓል
ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው።
ሰይጣን በሞት ጣር እንዲያቃስቱ በማድረግ
ሰዎችን በሞት ሰንሰለት አኖራቸው፤
ይሁን እንጂ ኢየሱስ ወደዚህ ምድር መጥቶ
በትንሣኤ ቀን በኩል የሞትን ኃይል በመስበር ሰዎችን
ወደ ዘላለም ሕይወት ወደሚመራ እውነት መራቸው።
በአሁኑ ጊዜ፣ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን አባላት
እንቁላሎችን የመካፈልን የአህዛብ ባህል ኤከተሉም፣
የኢየሱስ ክርስቶስን ምሳሌ በመከተል፣ መንፈሳዊ
ዓይኖቻችንን የሚከፍተውን እንጀራ ይቆርሳሉ እንጂ።
“ነገር ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት ሁሉ በኵራት ሆኖ በርግጥ ከሙታን ተነሥቶአል። . . .
እንደዚሁም ሰዎች ሁሉ በክርስቶስ ሕያዋን ይሆናሉ፤” [1 ቆሮንቶስ 15፥20–22]
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት