ሳልሞንና እርግቦች የቱንም ያህል ርቀት
ቢሄዱ ወደ ትውልድ አገራቸው
እንደሚመለሱ፣ እግዚአብሔርም
“ሕጌን በልባቸው” ብሎ
የሰው ልጆች እንዲመለሱ
የአዲሱን ቃል ኪዳን ሕግ አስቀምጧል።
ወደ ዘላለም ሰማያዊ መኖሪያቸው።
ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት ኢየሱስ ለሰው
ልጆች መንግሥተ ሰማያትን ለመስጠት
መልካሙን ዘር ዘራ (የሰንበትና የፋሲካ በዓል)።
ይሁን እንጂ ጥሩ ዘሮች ከጊዜ በኋላ
ጠፍተው በእንክርዳዱ ተተኩ፣ ማለትም
በጠላት ዲያቢሎስ የተዘሩት የሰው ሥርዓቶች።
ይህም ሆኖ፣ የእግዚአብሔር ልጆች
በነፍሳቸው ላይ የተቀረጸውን አዲስ ኪዳን
ፈጽሞ አይረሱትም። ነገር ግን በልባቸው
አውቀው መንግሥተ ሰማያት የሚመመሩን፣
የነፍሳቸው መገኛ ወደ ክርስቶስ
አህንሳህንግሆንግ እና ወደ እግዚአብሔር እናት ኑ።
“ከእስራኤል ቤትና፣ ከይሁዳ ቤት ጋር”
ይላል እግዚአብሔር፣ “አዲስ ቃል ኪዳን
የምገባበት፣ ጊዜ ይመጣል። . . .
“ነገር ግን ከዚያ ጊዜ በኋላ፣
ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው
ኪዳን ይህ ነው” ይላል እግዚአብሔር፤
“ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፤ በልባቸውም
እጽፈዋለሁ። እኔ አምላክ እሆናቸዋለሁ፤
እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።
ኤርምያስ 31፥31-33
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት