በዔድን የአትክልት ስፍራ ውስጥ፣ እግዚአብሔርከዚህ በበላችሁ
ጊዜ ሞትን ትሞታላችሁ ያለለት መልካምና ክፉን የሚያሳውቅ ዛፍ ነበረ፣
እና ለሚበላው ሁሉ የዘላለም ሕይወትን የሚያመጣ የሕይወት ዛፍም ነበረ።
ይሁን እንጂ፣ አዳም እና ሔዋን እባቡ ተፈተነውከተከለከለው ፍሬ እንዳትበሉ የተባለውን ትእዛዝ አልታዘዙም።
በዚህም ምክንያት፣ ከእንግዲህ እንዲሞቱ እንጂ ከሕይወት ዛፍ እንዲበሉ አልተፈቀደላቸውም ነበር።
የሕይወት ዛፍ እውነተኛ አካል የኢየሱስን ሥጋ መብላትና ደሙንም የምንጠጣበት የአዲስ ኪዳን ፋሲካ ነው።
ሞት እግዚአብሔር የሚገባውን ከተከለከለው ፍሬ
—እኛን ከተከለከለው ፍሬ በመብላት ካደረግነው ኀጢአትሞት ከሚገባው
ኀጢአት ለማዳን እግዚአብሔር ፋሲካን እንድናክር እንደ ቅዱስ የቀን
መቁጠሪያ መሠረት በሁለተኛው ወር እንድናከብረው እድል ሰጠን።
ፋሲካ በ325 ዓ.ም ጠፋ እናም ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውን መንገድ እንደገና ተዘግቶ ነበር።
የዓለም ተልዕኮ ማኅበር የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን መስራች
ክርስቶስ አህንሳህንግሆንግ እንደ መጽሐፍ
ቅዱስ ትንቢቶች መሠረት መንገዱን እንደገና ከፈተ።
. . . የምግብ ግብዣ፣ የበሰለ የወይን ጠጅ ድግስ፣ . . . ሞትንም ለዘላለም ይውጣል። . . .
በዚያን ቀን እንዲህ ይባላል፤ “እነሆ፤ አምላካችን ይህ ነው፤ . . .” ኢሳይያስ 25፥6–9
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት