እግዚአብሔር አስቀድሞ ያልተሰሙ መቅሰፍቶችን በዚህ ዘመን እንደሚመጡ በነብያቱ
አማካኝት ተንብዮአል አንደ ሶፎንያስ፣ ሚልክያስ, ጴጥሮስ እና ዮሐንስ በተጨማሪም
የኢየሱስ’አዲስ ስም ብቻ አሳንግሆንግ፣ በመንፈስ ቅዱስ አዳኝ የተሰየመውን
የእግዚአብሔርን ማኅተም የሚቀበሉ ሰዎች፣ ከመጨረሻው መቅሰፍት መዳን ይችላሉ።
በብሉይ ኪዳን ዘመን የፋሲካን በግ ደም በቤታቸው ላይ ያስቀመጡ ብቻ ከመቅሰፍት መዳን ችለው ነበር።
በዚህዘመን የፋሲካን እንጀራ እና ወይንየኢየሱስን ስጋውንና ደሙን የሚወክለውን የፋሲካ
በግ እውነታ የሆነውን የሚካፈሉ ብቻ የእግዚአብሔርን ማህተም መቀበል ይችላሉ እና፣
ከመጨረሻ መቅሰፍት ይድናሉ።
አለም ሁሉ ትሰብካለች እግዚአብሔ ቤተክርስቲያንአባላትየአዲስ ኪዳን ፋሲካ ይጠብቃሉ፣
በክርስቶስአንሳንግሆንግ እና እግዚአብሔር እናት ያስተማሯቸውእና ይህም በታማኝነት የመዳን
መልእክት የስብከት ተልዕኮ ለመፈጸም፦ “በመጨረሻው መቅሰፍት ለመዳን የእግዚአብሄርን ማህተም
መቀበል እግዚአብሔር በክፉ ሊፈርድ ተዘጋጅቶአና!”
“. . . በርኅራኄ ዐይን አልመለከትሽም፤ ምሕረት አላደርግልሽም፤ ስለ አካሄድሽና በመካከልሽ ስላለው ጸያፍ ተግባር ተገቢውን ቅጣት እከፍልሻለሁ፤ በዚያ ጊዜ፣ የምቀሥፍ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ታውቃላችሁ።” ሕዝቅኤል 7፥9
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት