ኢየሱስ በፋሲካን ዳቦ እና ወይን ለሚካፈሉ ሰዎች የዘላለም ሕይወት ለመስጠት ቃል ገብቷል።
በኢየሱስ ካመንን፣ የእርሱን ትምህርቶች መከተል አለብን።
ኢየሱስ ፋሲካን እንዲያከብሩ ሕዝቡን አዘዘ።
እንደ እርሱ ትእዛዝ መሠረት፣ ጴጥሮስና ዮሐንስ ፋሲካን አከበሩ።
የቀድሞ ቤተክርስቲያን ምሰሶ የሆነው ሐዋርያው ጳውሎስ አከበረው።
እና ዛሬ እኛ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን አባላት፣
ቅዱስ አድርገን እናከብራን።
አንዴ ከተወለዱ በኋላ ከተወለዱ በኋላ መሞት ላለባቸው የሰው ልጆች የዘላለም
ሕይወት ለመስጠት እና የእርሱ ልጆች ለማድረግ፣ እግዚአብሔር ሥጋና ደሙን ሰጣቸው።
ክርስቶስ አንሳንግሆንግ እ.ኤ.አ በ325 የጠፋውን ፋሲካ መለሰ።
በመንፈስ ቅዱስ ዘመን አምላካችን እና አዳኛችን ነው።
እንዲህም አላቸው፤ ”መከራ ከመቀበሌ
በፊት ይህን ፋሲካ አብሬያችሁ ለመብላት በጣም ስመኝ ነበር፤” ሉቃስ 22፥15
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት