በብሉይ ኪዳን ጊዜ ውስጥ፣ እስራኤላውያን በፋሲካ በግ ደም አማካኝነት ድነዋል።
ይህ እንደ ፋሲካ በግ እንደመጣው የኢየሱስ ደም ያላቸው፣
እንደሚድኑ እና ደሙ የሌላቸው መቅሰፍቶች እንደሚቀበሉ ያሳያል።
የእግዚአብሔርን ሥጋና ደሙን በመጠጣት በቅዱስ የፋሲካ ስነ ስርአት ላይ ስንሳተፍ፣
እግዚአብሔር በውስጣችን ስላለ መቅሠፍቶች ያልፉናል። ከዚህም በላይ፣
እንደ እግዚአብሔር አብ ልጆች እና እግዚአብሔር እናት ልጆች ልንታተም እንችላለን።
“የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ሆኖ ይመሰክርልናል።” ሮሜ 8፥16
ሥጋዬን የሚበላ፣ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፤ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ፤ . . . ሥጋዬን የሚበላ፣ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል፤ እኔም በእርሱ እኖራለሁ። ዮሐንስ 6፥54–56
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት