ለጠፋበግ ከንጉሥ ይልቅ እረኛ ይበልጣል፣
በምድረ በዳም ካለ ወርቅ ውኃ ይበልጣል።
የሰው ልጅ በእግዚአብሔር የፍርድ ወንበር ፊት
ሲቆም የእግዚአብሔር ትእዛዛት ዋጋ ይገለጣል።
ምክንያቱም መንግሥተ ሰማይ እና ሲኦል
የሚወሰኑት አንድ ሰው የእግዚአብሔርን ትእዛዛት
በመጠበቅ ወይም ባለመጠበቁ ላይ ነው።
መንግሥተ ሰማያት ኃጢአተኞች የማይገቡበት ቦታ ስለሆነ፣
ለኃጢአታቸው ይቅርታን ማግኘታቸው የግድ ነው።
እግዚአብሔር በአዲሱ ቃል ኪዳን ፋሲካ በክቡር
የክርስቶስ ደም የኃጢአት ይቅርታ
እንደሚደረግ ቃል ገብቷል።
ስለዚህ፣ ልክ እንደ ዳዊት፣ የሰው ልጅ
በእግዚአብሔር ተስፋ ማመን እና
ትእዛዛቱን መውደድ አለበት።
ስለዚህ ከወርቅ፣ ከንጹሕ ወርቅ ይልቅ፣
ትእዛዞችህን ወደድሁ። . . .
መዝሙረ ዳዊት 119፥127
“መምህር ጊዜዬ ተቃርቧልና ከደቀ መዛሙርቴ
ጋር ፋሲካን በቤትህ አከብራለሁ ብሏል’ በሉት” አላቸው።
ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ
ባዘዛቸው መሠረት የፋሲካን ራት አዘጋጁ።
. . . “ሁላችሁም ከዚህ ጠጡ፤
ስለ ብዙዎች የኀጢአት ይቅርታ
የሚፈስስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።
ማቴዎስ 26፥18-28
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት