ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት ኢየሱስ በአዲስ ኪዳን ፋሲካ
አማካኝነት የሰው ልጆችን ኃጢአት ይቅር ብሎታል።
የቂጣ በዓል በሆነው፣ በመስቀል ላይ ስቃይ እና
መከራን ከተቀበለ ባለው በሚቀጥለው ቀን
ኢየሱስ የልጆቹን ኀጢአት በመሸከም ለልጆቹ
ያለውን ታላቅ ፍቅር አሳያቸው።
ለሰው ዘር መዳን በድጋሚ የመጣው በእግዚአብሔር አንሳንግሆንግ
የተሰጠ የኀጢአት ይቅርታ መንገድ፣ እና ሰማያዊ እናት!
እኛ፣ በእግዚአብሔር ፍቅር አማካኝነት በመዳን ጸጋ የተላበስን፣
የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን አባላት፣ በመንግሥተ ሰማይ ላይ ተስፋ ሳናጣ እምነት እንጠብቃለን
እግዚአብሔር ለእኛ የሰጠን ፍቅር በከንቱ እንዳይሆን
እምነታችንን እስከ መጨረሻ ድረስ እንጠብቅ።
እግዚአብሔር ፍቅሩን በመካከላችን የገለጠው እንዲህ ነው፤
እኛ በእርሱ አማካይነት በሕይወት እንኖር ዘንድ
እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ወደ ዓለም ላከ። 1 ዮሐንስ 4፥9
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት