ከ3,500 ዓመታት በፊት፣ እስራኤላውያን ፋሲካን አከበሩ እና ከቀጣዩ
ቀን ጀምሮ በግብጽ ሠራዊት ተሰድደው በመከራ ያለፉበት ጥላ ነበር።
ከ2,000 ዓመታት በፊት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ፋሲካን አከበረ፤
በሚቀጥለው ቀን በመስቀል ላይ መከራን ተቀበለ፣
ይህም የቂጣ በዓል እውነተኛ አካል ነው።
በብሉይ ኪዳን ዘመን፣ እግዚአብሔር የቂጣ በዓልን መከራ እንዲያስታውሱ ያልቦካ ቂጣ እና መራራ ቅጠል በሉ።
በአዲስ ኪዳን ዘመን፣ እግዚአብሔር ሁሉንም የክርስቶስን መከራ የተገነዘቡትን፣
የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አባላት በመስቀል ላይ ያለውን መከራ እንዲያስታው እንዲጾሙ አደረገን።
ሐዋሪያው ጳውሎስ የኢየሱስን ምልክቶች በልቡ አድርጎ እንዳደረግ እንዲሁ፣
የክርስቶስ አንሳንግሆንግነ እና የሰማያዊ እናትን ፍቅር በልባችን ውስት በመቅረጽ፣
ወንጌሉን መስበክ የሚችሉ የእግዚአብሔር ልጆች ልንሆን ይገባል።
እኔ የኢየሱስን ምልክት በሥጋዬ ተሸክሜአለሁና፣
ከእንግዲህ ወዲህ ማንም አያስቸግረኝ። ገላትያ 6፥17
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት