ኢየሱስ መሳለቅን፣ በሰዎች መናቅን፣ በደቀ መዛሙርቱ መከዳትን ተቋቁሞ እንዳሸነፈ እንዲሁ፣ እና ለሚወዱት ልጆቹ በመስቀል ላይ መከራን እንዳየ እንዲሁ፣ እኛም ደግሞ፣ የራሳችንን መስቀል ተሸክመን የኢየሱስን መንገድ ልንከተል ይገባናል።
በቂጣ በዓል አማካኝነት፣ የኢየሱስ ክርስቶስን መከራ እና ለሁለተኛ ጊዜ የመጣውን የክርስቶስ አንሳንግሆንግን መከራ ማሰብ አለብን። ክርስቶስን በመንገዱ ስንከተለው፣ በሁሉም ሁኔታ ውስጥ ምስጋና ስንሰጥ፣ እግዚአብሔር እንደ ቀይ ባህር ያሉ መሰናክሎችን ወደ ጸጋ መሳሪያነት ይለውጠዋል።
ከዚያም ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፤ “ሊከተለኝ የሚወድ ራሱን ይካድ፣ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ፤ ነፍሱን ሊያድን የሚፈልግ ሁሉ ያጠፋታል፤ ነገር ግን ነፍሱን ስለ እኔ የሚያጠፋት ያድናታል። ማቴዎስ 16፥24–25
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት