የቀድሞ ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን በስደት ውስጥ
መስበክን እንደ ደስታ እንደ ቆጠሩት፣ ለሰው ዘር
ኀጢአት ስርየት ያደረገውን የክርስቶስን ፍቅር እና ጸጋ
የምንገነዘብ ከሆነ፣ በእምነት ሕይወታችን ለሚገጥሙን
ችግሮች ሁሉ አምስጋኝ እንሆናለን።
ክርስቶስ አንሳንግሆንግ እና ሰማያዊ እናት ኀጢአተኞችን ከሞት ለማዳን መጡ።
የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን የው ዘር የእግዚአብሔርን ጸጋ እንደሚገነዘቡ
እና ወደ ፍጹም ንስሓ እንደሚመጡ ትፋ በማደረግ በሙሉ
ልባቸው እና ሐሳባቸው ወንጌልን ይሰብካሉ።
ነገር ግን ክብሩ በሚገለጥበት ጊዜ ደስታችሁ ታላቅ እንዲሆን የክርስቶስ መከራ ተካፋዮች በመሆናችሁ ደስ ይበላችሁ። 1 ጴጥሮስ 4፥13
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት