እግዚአብሔር በምድራዊው የቤተሰብ ሥርዓት አማካኝነት ሰማያዊ ቤተሰብ እንዳለ አሳውቆናል። የምድራውያን ልጆች የወላጆቻቸውን ሥጋና ደም እንደሚወርሱ ሁሉ የሰማይ ልጆችም የእግዚአብሔር አብና የእግዚአብሔር እናት ሥጋና ደም በፋሲካ እንጀራና ወይን መቀበል አለባቸው። እንደ ሰማያዊ ልጆች እግዚአብሔርን "አባት" እና "እናት" ብለው ሊጠሩት የሚችሉት እንደነዚህ ያሉት ሰዎች ብቻ ናቸው።
ዛሬ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት በዓለም ዙሪያ ላደረጉት በጎ ተግባር የተመሰገኑት ሰዎች ሁሉ ከክርስቶስ አህንሳንግሆንግና እግዚአብሔርን እናት በተማሩት ፍቅርና መስዋዕትነት ስለወደዱ እና የኢየሩሳሌም ክብር እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት አለምን ስለሞላ ነው።
ኢየሩሳሌም ሆይ፤ ዘብ ጠባቂዎችን በቅጥሮችሽ ላይ አቁሜአለሁ፤ ቀንም ሆነ ሌሊት ፈጽሞ አይታክቱም። እናንት ወደ እግዚአብሔር አቤት፣ አቤት የምትሉ፤ ፈጽሞ አትረፉ፤ ኢየሩሳሌምን እስኪያጸናት፣ የምድርም ምስጋና እስኪያደርጋት ዕረፍት አትስጡት። ኢሳይያስ 62፥6-7
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት