እግዚአብሔር የሰማያዊውን ቤተሰብ ጥቅም በምድራዊው
ቤተሰብ አማካኝነት እንደጥላ እንድንረዳ አደረገ።
ለምድራዊ ወላጆቻችን የልጅነት ግዴታችንን
በማድረግ በረከቶችን እንቀበላለን።
ለመንፈሳዊ ወላጆቻችን የልጅነት ግዴታችንን
ስናደርግ ዘላለማዊ በረከቶችን እንቀበላለን።
እግዚአብሔር አባታችን እና እናታችን ስለሆነ፣
ሰማያዊ ወላጆቻችንን ለምድራዊ ወላጆቻችን እንደ
ምናደርገው ልናገለግላቸው ይገባል።
(ምሳሌዎች፡- አስርቱ ትእዛዛት ለወላጆች፣ የሄለን አዳምስ ኬለር መገንዘብ፣
የሩት የልጅነት ግዴታ፣ የወፎች ክብር ለወላጆቻቸው)
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት