የተለያዩ አደጋዎች እና ተላላፊ በሽታዎች ባሉበት በዚህ ጨለማ ዓለም ውስጥ፣
ምንም ዓይነት ሕመም፣ ሥቃይ፣ ወይም ሞት የሌለበትን ዘላለማዊ መንግሥተ
ሰማይ ተስፋ መስጠት የሚችሉት፣ እንደ መንፈስ እና ሙሽራዪቱ የመጡት
ሰማያዊ አባት እና እናት ብቻ ናቸው።
እግዚአብሔር ሕዝቡን በብሉይ ኪዳን በኩል ክርስቶስን እንዲያውቁ እንዳደረገ እንዲሁ፣
በዚህ ዘመን ውስጥ በአዲስ ኪዳን
በኩል ሰማያዊ እናትን እንዴት እንድንገነዘብ አስተምሮናል።
በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ተስፋ ባለመቁረጥ፣ በምስጋና ተሞልተው የሚኖሩሰዎች፣
የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ሰዎች ናቸው።
የሰማያዊ እናት ትምህርቶችን ይከተላሉ እና አዲስ ኪዳንን ይጠብቃሉ።
እነዚህ ሴቶች ሁለቱን ኪዳኖች ስለሚያመለክቱ፣ ይህ ሁኔታ እንደ ምሳሌ የሚታይ ነው። . . . ከላይ የሆነችው ኢየሩሳሌም ግን በነጻነት ትኖራለች፤ እርሷም እናታችን ናት። ገላትያ 4፥24–26
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት