እግዚአብሔር እንደ አዲስ ኪዳን (ፋሲካ) መካከለኛ መንግሥተ ሰማይን በዋስትና በመስጠት የሰው ዘርን እርግጠኛ ካልሆነ ወደ ሰላማዊ ብሩህ ተስፋ ይመራል። እንደ መጽሐፍ ቅዱስ መሰረት፣ ለእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ብቻ እግዚአብሔር ዋስትና ይሰጣል።
በመንፈስ ቅዱስ ዘመን ውስጥ እንደመኖራችን፣ እምነታችንና አእምሮአችን በወልድ ዘመን ውስጥ ሊኖር አይገባውም። መጽሐፍ ቅዱስ በአዲስ ኪዳን ፋሲካ በኩል ኀጢአታችንን ይቅር በሚሉት በክርስቶስ አንሳንግሆን እና እግዚአብሔር እናት ማመን በዚህ ዘመን ለመንግሥተ ሰማይ ዋስትና የሚሰጥ መንገድ እንደሆነ ይመሰክራል።
ድል የሚነሣውን በአምላኬ ቤተ መቅደስ ውስጥ ዐምድ አደርገዋለሁ. . . ስምና የአምላኬን ከተማ ስም ይኸውም ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን የአዲሲቱን ኢየሩሳሌም ስም በእርሱ ላይ እጽፋለሁ፤ አዲሱን ስሜንም በእርሱ ላይ እጽፋለሁ። ራእይ 3፥12
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት