በዚህ ምድር ላይ ሕጎች እንዳሉ ሁሉ
እግዚአብሔርም ለሰው ልጆች
መዳን ሕጎች አሉት።
የይሁዳ ሮብዓም እና የእስራኤል ኢዮርብዓም
እንዳሳዩት መንግሥታትና የአምላክን ሕጎች
የማይከተሉ ሰዎች ውሎ አድሮ
መቅሰፍትና ቅጣት ይደርስባቸዋል።
መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ሕግ የሚተዉት
እግዚአብሔርን የሚተዉ እንደሆኑ ይናገራል።
በዓለም ላይ ካሉት በርካታ አብያተ ክርስቲያናት መካከል፣
እግዚአብሔር የእግዚአብሔርን ሕግጋት [ትእዛዛት]
ከምታከብር እና ከመቅሰፍቶች አልፎ ተርፎም ከሰይጣን ጋር
በሚደረገው ታላቅ ጦርነት ድል እንድታገኝ
ከሚመራት ቤተ ክርስቲያን ጋር ነው።
ሮብዓም መንግሥቱን ከመሠረተና ካጸና በኋላ፣
እርሱና እስራኤል ሁሉ የእግዚአብሔርን ሕግ ተዉ።
እግዚአብሔርን ከመበደላቸው የተነሣም፣
ሮብዓም በነገሠ በአምስተኛው ዓመት የግብፅ ንጉሥ
ሺሻቅ በኢየሩሳሌም ላይ ዘመተ።
2ኛ ዜና 12፥1-2
ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቈጣ፤
ከቀሩት ልጆቿም ጋር ሊዋጋ ሄደ፤
እነርሱ የእግዚአብሔርን ትእዛዞች የሚጠብቁና
የኢየሱስን ምስክር አጥብቀው የያዙ ናቸው።
ራእይ 12፥17
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት