መጥፎ ልማዶች ካሉን፣ አእምሮአችን የተበላሸ
ይሆንና እውነቱን ተሰርቀን እናበቃለን።
ከንጉሥ ሳኦል ምሳሌዎች መማር አለብን፤
ቤተሰቡ በሙሉ የእግዚአብሔርን
ቃል ላለመታዘዝ መጥፎ ልማድ በመላመዳቸው
ምክንያት ከጠፉት ከአፊንና ፊንሐስ፣
መጥፎ ልማዶችን በሙሉ ማስወገድ አለበነ
እናም የእግዚአብሔርን ቃል የመታዘዝ
ጥሩ ልማድ ሊኖረን ይገባል።
(ሳሙኤልና ዳዊት፣ እግዚአብሔርን በማክበር ጥሩ ልማድ የተባረኩት)
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት