“በእግዚአብሔር ማመን” የሚሰጣቸውን ቃላት
መታዘዝ እና ተግባራዊ ማድረግ ማለት ነው።
የሎጥ ሚስት የጨው ዓምድ ሆነች፣ እስራኤላውያንም
የጠላቶቻቸው ባሪያዎች እንደሆኑ ሁሉ የእግዚአብሔርን
ቃል የማይሰሙ ሰዎችም በዛሬው ጊዜ ተመሳሳይ
መከራ ይደርስባቸዋል።
የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት በክርስቶስ
አህንሳንግሆንግና በእግዚአብሔር እናት የተሰጡት
ትምህርቶች በሰማይ ዘላለማዊ መዳን የሚገኝበት ብቸኛው
መንገድ እንደሆነ ያምናሉ፣ እና ትእዛዛቱን እና ቃላቱን
በሙሉ በደስታ በመከተል፣ “ዛሬ በእኛ ላይ እግዚአብሔር
ምን አይነት የበረከት ቃላትን ይሰጣል ብለው በጉጉት ይከተላሉ።”
የተቤዠህ፣ የእስራኤል ቅዱስ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤
“እኔ እግዚአብሔር አምላክህ፣ የሚበጅህ ምን እንደ ሆነ
የማስተምርህ፣ መሄድ በሚገባህ መንገድ የምመራህ ነኝ።
ትእዛዜን ሰምተህ ብቻ ቢሆን ኖሮ፣ ሰላምህ እንደ ወንዝ፣
ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ በሆነ ነበር።”
ኢሳይያስ 48፥17-18
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት