እግዚአብሔር በምድር ላይ የሠራው ሥራ ትሕትና የተላበሰ ቢመስልም፣ እንደ አብርሃም፣ ዘኬዎስ፣ የመቶ አለቃው፣ ማርያምና ጴጥሮስ ያሉ ቅዱሳን እግዚአብሔርን በትክክል ተረድተውታል፣ እናም አክብረውታል፣ ስለዚህም ታላቅ በረከቶችን አግኝተዋል።
ልክ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደተቀበሉት የጥንቶቹ ቅዱሳን፣ እግዚአብሔር አህናንሆንግን እና እግዚአብሔር እናትን ለሚቀበሉና ለሚፈሩ፣ እግዚአብሔር ራሱ የእግዚአብሔር ልጆች የመሆንንና የከበረ የሰማይ መንግሥትን ሥልጣን እንደሚሰጣቸው ቃል ገብቷል።
“እናንተ ግን በጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም፤ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ፤ እኔ ዐውቃቸዋለሁ፤ እነርሱም ይከተሉኛል፤ እኔ የዘላለም ሕይወት እሰጣቸዋለሁ፤ ከቶ አይጠፉም፤ ከእጄም ሊነጥቃቸው የሚችል ማንም የለም።” ዮሐንስ 10:27–28
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት