በመጀመሪያ በቃል ሰማያትንና ምድርን የፈጠረው ሁሉን ቻይ አምላክ፣
በፈቃዳቸው መሰረት ሁሉንም ሕይወት ያላቸው ነገሮችን የሚያስተዳድሩት
የእኛ ሰማያዊ አባት አንሳንግሆንግ እና እግዚአብሔር እናት ናቸው።
ሰዎች በራሳቸው ኀጢአት ምክንያት ሥጋን ይለብሳሉ።
ይሁን እንጂ፣ ያለ ኀጢአት የሆነው እግዚአብሔር ራሱን ከመላእክት በታች በማድረግ
ለሰው ዘር መዳን ሲባል ብቻ ለሁለተኛ ጊዜ ወደዚህ ምድር መጣ።
በእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን
ውስጥ በአዲስ ኪዳን በኩል የድነትን መንገድ እንወቅ።
ልጆቹ በሥጋና በደም እንደሚካፈሉ እርሱ ራሱ ደግሞ ያንኑ ተካፈለ፤ ይኸውም በሞት ላይ ኀይል ያለውን ዲያቢሎስን በሞቱ . . . በሕይወት ዘመናቸው ሁሉ በሞት ፍርሀት ባርነት የታሰሩትን ነጻ እንዲያወጣ ነው። [ዕብራውያን 2፥14–15]
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት