በጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ዘመን መስቀል የግድያ መሣሪያ እና ጣዖት አምላኪነትን የሚያመለክት ነበር።
ነገር ግን ከቆስጠንጢኖስ ዘመን ጀምሮ መስቀል በክርስቲያኖች ዘንድ እንደ ምልክት ይጠቀሙበት ነበር።
ዛሬም መስቀሉን ሠርተው የሚያመልኩት ይጠፋሉ።
ስለዚህ፣ በክርስቶስ የተቋቋመውን አዲስ ኪዳን አምነን እንድን ዘንድ ይገባናል።
በዓለም ላይ ያሉ ብዙ አብያተ ክርስቲያናት መስቀል አላቸው ነገር ግን ጣዖቱን የማትቀበለው እና አዲሱን ኪዳን የምትጠብቀው የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ብቻ ናት።
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት