የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት “በዘፍጥረት ውስጥ ያለው ‘እኛ’ የሚያመለክተው ሥላሴን ነው” በማለት አጥብቀው ይናገራሉ።
ይሁን እንጂ የእነርሱ አባባል ስለ ክርስትና መሠረታዊ እውነት
የሆነውን ስለ ሥላሴ አለመረዳታቸውን ያሳያል።
በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩ ወንድና ሴት መኖራቸው
እግዚአብሔር አብ እና እግዚአብሔር እናት መኖራቸውን ያረጋግጣል።
የዓለም ተልዕኮ ማኅበር የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን
በዚህ ዘመን በመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች በሥጋ ተገልጣ ለሰው ልጆች
የዘላለም ሕይወትን በምሰጠው በእግዚአብሔር እናት ታምናለች።
እግዚአብሔር (ኤሎሂም)፣ “ሰውን በመልካችን፣ በአምሳላችን እንሥራ፤ . . .
ስለዚህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረው፤ በእግዚአብሔር (ኤሎሂም) መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።
ዘፍጥረት 1፥26-27
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት