የዓለም ሕዝብ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ንጹሐን
ሰዎች በጦርነት ሲገደሉ እንደሚናደዱ ሁሉ
ኢየሱስም መንፈሳዊ ልጆቹ ደማቸውን እንዲያፈሱ
ባደረገው በሰይጣን ላይ ተቆጥቷል።
ለልጆቹ ማንነቱን በእንክርዳዱና በስንዴው
ምሳሌ ገልጦ፣ ዓለምን በተሞላው ሕገ ወጥ
ድርጊት፣ እንደ እሑድ አምልኮና ገናን ባሉ
ድርጊቶች እንዳትታለሉ አስተምሯል።
በአለም ላይ ሰይጣን የዘራው እንክርዳድ
የእሁድ አምልኮ፣ የገና እና የመስቀል የአክብሮት
አምልኮ ሲሆን እነዚህም ለፀሀይ አምላክ አምልኮ
የሆኑ እና የገሃነም ቅጣትን ያስከትላሉ።
በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች መሠረት፣
የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት የሰንበት ቀን
እና የፋሲካን ጨምሮ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት ያከብራሉ።
“በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም
‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ
መንግሥተ ሰማይ አይገባም።
ማቴዎስ 7፥21
እርሱም እግዚአብሔርን ለመሳደብ
እንዲሁም ስሙንና ማደሪያውን፣ . . .
ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ በታረደው በግ
የሕይወት መጽሐፍ ላይ ስሞቻቸው ያልተጻፈ
የምድር ሰዎች ሁሉ ለአውሬው ይሰግዳሉ።
ራእይ 13፥6-8
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት