የዓለም ሕዝብ ሁሉ ወደ ሞት የሚያደርስ ከባድ ኃጢአት በመሥራታቸው ከሰማይ ተጥለዋል። ስለዚህ፣ ኃጢአተኞች መሆናችንን ሁልጊዜ ማስታወስ፣ ከትዕቢት መራቅ፣ ከዚህ ክፉ ዓለም ጋር ለመመሳሰል ፈቃደኛ አለመሆን፣ እና ከሥጋዊ ሞታችን በኋላ በሚመጣው ፍርድ ለመዳን የንስሐ ሕይወት መኖር አለብን።
በእውነት ንስሐ የገቡ ሰዎች ልባቸውን ሌሎችን ወደ ንስሐ ለመምራትም ያሳልፋሉ። ልክ እውነተኛዋ እናት እና ሐሰተኛዋ እናት በሰሎሞን ፍርድ በድርጊታቸው እንደተገለጡ ሁሉ፣ ወደ ድነት የሚያደርሰውን ንስሐ የገቡትም ልባቸውን በድርጊታቸው ይገልጣሉ።
እኔም ኀጢአተኞችን ወደ ንስሓ ልመልስ እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁም።” ሉቃስ 5፥32
አይደለም፣ እላችኋለሁ፤ ንስሓ ካልገባችሁ ሁላችሁ እንደዚሁ ትጠፋላችሁ።” ሉቃስ 13፥5
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት