ሁሉም ሰው በሥጋ የወለዳቸው አባትና እናት እንዳሉት
መንፈሳዊ አባትና መንፈሳዊ እናት በመላእክት ዓለም
የዘላለም ሕይወትን የሚሰጡን አሉ።
በዚህ በማመን፣ የእግዚአብሔር ልጆች ለመሆን ብቸኛው
መንገድ የሆነውን አዲሱን ኪዳን ፋሲካን ማክበር አለብን።
በመንግሥተ ሰማያት ለዘላለም የሚነግሡ የእግዚአብሔር
ልጆች የእግዚአብሔርን ስም ማወቅ አለባቸው።
ቅዱሳን የኢየሱስን ስም ተቀብለው በወልድ ዘመን
እንደዳኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አባላት
ክርስቶስ አህንሳንግሆንግንና እግዚአብሔር እናትን
በመንፈስ ቅዱስ ዘመን ተቀብለው የእግዚአብሔርን ስም
ለዓለም ሁሉ መስበክና ማዳረስ አለባቸው።
ልጆች ሁሉ በሚቀጡበት ቅጣት ተካፋይ ካልሆናችሁ፣
ዲቃሎች እንጂ ልጆች አይደላችሁም።
ከዚህም በላይ፣ እኛ ሁላችን የሚቀጡን ምድራዊ አባቶች ነበሩን፤
እናከብራቸውም ነበር። ታዲያ ለመናፍስት አባት እንዴት
አብልጠን በመገዛት በሕይወት አንኖርም?
ዕብራውያን 12፥8-9
እነዚህ በሰረገላ፣ እነዚያ በፈረስ ይመካሉ፤ እኛ ግን
ትምክሕታችን የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ነው።
መዝሙረ 20፥7
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት