ለሁለተኛ ጊዜ የመጣው ኢየሱስ-ክርስቶስ አንሳንግሆንግ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር የሚመሰክር መጽሐፍ እንደሆነ እንድናውቅ አደረገ።
“በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ . . .” ማቴ 6፥9
ኢየሱስ የእግዚአብሔር አብን ሕልውና አስተማረን። ሐዋርያው ጳውሎስ እግዚአብሔር እናት ስለ መኖር አስተማረን።
“ከላይ የሆነችው ኢየሩሳሌም ግን በነጻነት ትኖራለች፤ እርሷም እናታችን ናት።” ገላ 4፥26
በተፈጥሮ መርህ እንኳ፣ እግዚአብሔር እናት መኖሯን ማወቅ ችለናል። ጣፋች መዓዛና ውብ ቀለም ያላቸው አበባዎች፣ ወደ ሰማይ የሚያንሰፈስፉ አረንጓዴ ዛፎች፣ የአረንጓዴው መስክ ንጉሥ፣ አንበሳ፣ የሰማዩ ጌታ፣ ንስር፣ የባሕሩ ድንቅ ምሳሌ፣ ሞቃቱ ዓሣ፣ እና ውብ ሕጻን. . . ሁሉም ሕይወት የተሰጣቸው በእናታቸው በኩል ነው።
ታዲያ፣ መንፈሳዊ ሕይወትን ማን ይሰጠናል? ሕይወት ያላቸው ፍጡራን ሕይወት ከእናታቸው እንደተሰጣቸው እንዲሁ፣ መንፈሳዊ ሕይወት በ እግዚአብሔር እናት የሚሰጥ ነው።
“መንፈስና ሙሽራዪቱ፣ “ና” ይላሉ፤ የሚሰማም፣ “ና” ይበል፤ የተጠማም ሁሉ ይምጣ፤ የሚፈልግም ሁሉ የሕይወትን ውሃ በነጻ ይውሰድ።” በክርስቶስ አንሳንግሆንግ የተመሠረተችው የዓለም ተልዕኮ ማኅበር የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን በእግዚአብሔር አብ እና እግዚአብሔር እናት ታምናለች።
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት