የሰው ሰራሽ አስተውሎት በሚተካበት ዘመን፣ የሰው ልጅ ቀስ በቀስ ቦታውን እያጣ ነው። ሕክምና፣ ብሔራዊ መከላከያ፣ ትምህርት እና የሥነ ጥበብና የሥነ ጽሑፍ ዘርፎች እንኳን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሊተኩ በሚችሉበት ዘመን፣ የሰው ልጅ ዘላለማዊ ደስታን ለማግኘት በእግዚአብሔር ተስፋዎች ላይ እምነት ሊኖረው ይገባል።
የሰው ልጅ ሁሉ የሚመኘው በሰማይ የሚኖረው የወደፊት ሕይወት እግዚአብሔር ባስተማረን አዲስ ኪዳን ውስጥ ነው። እግዚአብሔር አብና እግዚአብሔር እናት እንደ መንፈስና ሙሽራዪቱ ሆነው ወደዚች ምድር የመጡት የዓለምን ፍጻሜ አስቀድመው አይተው ለሰው ልጅ ዘላለማዊ ደስታን የሚሰጥ የወደፊት ሕይወት ለመስጠት ስለፈለጉ ነው።
የመጨረሻውን ከመጀመሪያው፣ ገና የሚመጣውንም ከጥንቱ ተናግሬአለሁ፤ ‘ዐላማዬ የጸና ነው፤ ደስ የሚያሰኘኝንም ሁሉ አደርጋለሁ’ እላለሁ። ኢሳይያስ 46፥10
እርሱም በፊደል ላይ ሳይሆን በመንፈስ ላይ የተመሠረተውን የአዲሱ ኪዳን አገልጋዮች እንድንሆን ብቁዎች አደረገን፤ ምክንያቱም ፊደል ይገድላል፤ መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል። 2ኛ ቆሮንቶስ 3:6
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት