በብሉይ ኪዳን ጊዜያት፣ ሰዎች ባለፈው ዓመት ያደረጉት ኀጢአት ሁሉ በስርየት ቀን ላይ
ወደ ቤተ መቅደሱ ይተላለፋል፣
የሚሰደደው ፍየል ኀጢአቶቹን በመውሰድ ባዶ ወደ
ሆነ ምድረ በዳ ይወስደውና ለሞት
መጨረሻ በማድረግ ይሞታል።
የስርየት ቀን የኀጢአት መሥዋዕት የሆኑትን የሰማያዊ አባትና እናት
መስዋእትነት እንድናውቅ የሚያደርግ በዓል ነው።
ኀጢታችንን ሁሉ እንዲሆን ያደረገውን ሰይጣን ለኀጦአቶች ሁሉ
እንዲከፍሉ በማድረግ ለእኛ ስርየት ያደርጋሉ።
መድቀቁና መሠቃየቱ ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነበር፤ እግዚአብሔር ነፍሱን የኀጢአት መሥዋዕት ቢያደርገውም እንኳ፣ ዘሩን ያያል . . . ኢሳይያስ 53፥10
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት