እስራኤላውያን ከጣዖት አምልኮ ንስሐ ከገቡ
በኋላ ሁለተኛውን የአሥርቱን ትእዛዛት ተቀብለዋል፣
እና እግዚአብሔር የዚያን ቀን የስርየት ቀን ብሎ
ሰይሞታል፣ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር
ስርየት አግኝተዋል።
በቅዱስ አቆጣጠር በሰባተኛው ወር በአንደኛው
ቀን የሚከበረው የመለከት በዓል የንስሐ መለከት
ጮክ ብሎ የተነፋበት በዓል ነው ምክንያቱም
ሰዎች ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ንስሐ መግባት አለባቸው
ምክንያቱም ከአሥር ቀናት በኋላ የሥርየት ቀን ነው።
እስራኤላውያን በሙሴ ጊዜ ከስርየት ቀን አሥር
ቀናት ቀደም ብለው የንስሐን መለከት ይነፉ
እንደነበረው ሁሉ፣ አሁን መላው ዓለም ወደ ክርስቶስ
አህንሳህንግሆንግና ወደ እግዚአብሔር እናት እንዲድኑ
እና ፍጹም ንስሐ እንዲገቡ ለመጥራት በጥምቀት እና
በአዲስ ኪዳን በዓላት መለከት መንፋት አለብን።
“እስራኤላውያንን እንዲህ በላቸው፤ ‘የሰባተኛው ወር
የመጀመሪያ ቀን ዕረፍት ይሁንላችሁ፤ በመለከት ድምፅም
የሚከበር የተቀደሰ ጉባኤ ይኑራችሁ።’ ”
ዘሌዋውያን 23፥24
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤
“በሽተኞች እንጂ ጤነኞች ሐኪም አያስፈልጋቸውም፤
እኔም ኀጢአተኞችን ወደ ንስሓ ልመልስ
እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁም።”
ሉቃስ 5፥31-32
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት