እስራኤላውያን ለወርቁ ጥጃ ያመልኩ ስለነበር
ሙሴ የተቀበለው የመጀመሪያዎቹ አሥር
ትእዛዛት ፈርሰዋል።
እስራኤላውያን ኃጢአታቸውን አውቀው ንስሐ
ከገቡ በኋላ፣ እግዚአብሔር የሰጣቸውን አሥርቱን
ትእዛዛት የይቅርታ ምልክት አድርጎ ሙሴ ወረደ።
ይህም የስርየት ቀን መነሻ ሆነ።
አንድ ሰው ኃጢአት ሲሠራ፣ ያ ኃጢአት
ለጊዜው ወደ እግዚአብሔር፣ መቅደሱ፣
እስከ የስርየት ቀን ድረስ ይተላለፋል።
ሊቀ ካህናቱ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ከገባና ደም
የሚረጭበትን ሥርዓት ካከናወነ በኋላ ኃጢአቱ
ሙሉ በሙሉ ይሰረይለታል።
በተመሳሳይም ዛሬ የኢየሩሳሌምን ጸጋ ሳይቀበል
ቅድስተ ቅዱሳን ማለትም እግዚአብሔር እናት
ማንም ሰው ፍጹም የሆነ የኃጢአት ስርየት
ወይም መዳን ማግኘት አይችልም።
“አሮን ለቅድስተ ቅዱሳኑ፣ ለመገናኛው ድንኳንና
ለመሠዊያው የሚያደርገውን ስርየት ከፈጸመ
በኋላ፣ በሕይወት ያለውን ፍየል ወደ ፊት ያቅርበው።
ሁለት እጆቹን በሕይወት ባለው ፍየል ራስ ላይ
ይጫን፤ በላዩም የእስራኤላውያንን ክፋትና ዐመፅ፣
ኀጢአታቸውንም ሁሉ ይናዘዝበት፤ እነዚህንም
በፍየሉ ራስ ላይ ይጫን፤ ፍየሉንም ለዚሁ ተግባር
በተመደበ ሰው እጅ ወደ ምድረ በዳ ይስደደው።
ፍየሉም ኀጢአታቸውን ሁሉ ተሸክሞ ወደ ምድረ
በዳ ይሄዳል፤ ሰውየውም ፍየሉን ሰው ሊኖርበት
በማይችል ስፍራ ይልቀቀው።
ዘሌዋውያን 16፥20-22
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት