ከ 2,000 ዓመታት በፊት ኢየሱስ ወደ ሰማይ ካረገው ታሪካዊ ክስተት፣ እግዚአብሔር የእርገትን ተስፋ
—በእግዚአብሔር ኃይል እንደምንለወጥ እና ጌታን በአየር ላይ እንደምናገኝ ሕያው ተስፋ ሰጥቶናል።
ሄኖክ እግዚአብሔርን ደስ እንዳሰኘው እውቅና ተሰጥቶት፣ ሁልጊዜ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ፤
እና ወደ ሰማይ ሕያው ሆኖ ሄደ።
ኖኅም ደግሞ ሁልጊዜ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ፣ እና ከውሃ ፍርድ ዳነ።
ኤልሳዕ እስከ መጨረሻው ድረስ—ኤልያስ ወደ ሰማይ እስካረገበት ቀን ድረስ
ኤልያስን ተከተለው፣ እርሱን እንደ ነቢይ ተካው።
ዛሬ፣ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን አባላት በእርገት ተስፋ በወንጌል መንገድ ከአባት አንሳንግሆግና እግዚአብሔር
እናት ጋር አካሄዳቸውን በማድረግ፣ እግዚአብሔርን ደስ ሚያሰኝ የንስሓ ሕይወት እየኖሩ ነው።
ሄኖክ ሞትን እንዳያይ ከዚህ ዓለም በእምነት ተወሰደ፤ እግዚአብሔርም ስለ ወሰደው አልተገኘም፤
ከመወሰዱም በፊት እግዚአብሔርን ደስ እንዳሰኘ ተመስክሮለታልና። ዕብራውያን 11፥5
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት