በትክክለኛ ግንዛቤ ለእግዚአብሔር የሚቀርበው
አምልኮ እና ምስጋና የሰው ልጅን
ወደ ድኅነት ይመራዋል።
የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት
በመጀመሪያ ወንድና ሴትን የፈጠሩት “እኛ”
እግዚአብሔር አብ እና እግዚአብሔር እናት
አምላክን እንደሚያመለክት በመጽሐፍ ቅዱስ
ውስጥ በሚገኙት ማስረጃዎች አጥብቀው ያምናሉ
እናም ለእግዚአብሔር ኤሎሂም እውነተኛ ፈጣሪዎች
አምልኮን፣ ጸሎትን እና ምስጋናን ያቀርባሉ።
እግዚአብሔር በጽዮን አዲስ ቃል ኪዳን
እንደሚያደርግ፣ በዚያም የኃጢአትን ስርየት
እንደሚሰጥ፣ እና ኢየሩሳሌምን እንደሚያቋቁም
የተነገሩት ትንቢቶች በክርስቶስ አህንሳህንግሆንግ
እና በዚህ ዘመን በመጣው በእግዚአብሔር እናት
እየተፈጸሙ ናቸው።
ኢየሩሳሌም ሆይ፤ ዘብ ጠባቂዎችን በቅጥሮችሽ
ላይ አቁሜአለሁ፤ ቀንም ሆነ ሌሊት ፈጽሞ አይታክቱም።
እናንት ወደ እግዚአብሔር አቤት፣
አቤት የምትሉ፤ ፈጽሞ አትረፉ፤
እናንት ወደ እግዚአብሔር አቤት፣ አቤት የምትሉ፤
ፈጽሞ አትረፉ፤ ኢየሩሳሌምን እስኪያጸናት፣
የምድርም ምስጋና እስኪያደርጋት ዕረፍት አትስጡት።
ኢሳይያስ 62፥6-7
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት