በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች አማካይነት፣ ሰማያዊ አባት አንንግሆንግ እና ሰማያዊ እናት ተስፋ
ሳንቆርጥ በማንኛውም ከባድ ሁኔታ ውስጥ አመስጋኝ በመሆን ልክ እንደ ኢያሱና ካሌብ በመጀመሪያ ስለ እግዚአብሔር ፈቃድ
ማሰብ እንዳለብን ነግረውናል።
የእግዚአብሔር ልጆች ሁልጊዜ የሰማይ ቋንቋን ማብሰልሰል አለባቸው።
የእናትን ትምህርቶች በመከተል፣ ሁል ጊዜ የምስጋና የማበረታቻ እቃላትን መናገር አለብን ሙሴ እንዳደረገው በጊዜያው ስሜቶች ምንም ስህተት እንዳንናገር መጠንቀቅ አለብን።
“. . . ሰዎች ስለ ተናገሩት ከንቱ ቃል ሁሉ በፍርድ ቀን ይጠየቁበታል። ምክንያቱም ከቃልህ የተነሣ ትጸድቃለህ፤ ከቃልህም የተነሣ ይፈረድብሃልና።” ማቴዎስ 12፥36–37
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት