እግዚአብሔር በመጽሐፍ ቅዱስ ሁሉም 66 መጻሕፍት ውስጥ ፍቅር ይጠቅሳል።
እግዚአብሔር ወደ ምድር በመምጣት የሰው ሁሉ ኀጢአት ተሸክሞ፣
እና እንዲያውም በመሰቀል ለእኛ ታላቅ ፍቅር ምሳሌ ትቷል።
ስለዚህ የእግዚአብሔር ልጆች አዲሱን ትእዛዝ ለመፈጸም እ ሰማያዊ በረከቶችን ለመቀበል
መዋደድ፣ አንድ መሆን እና እርስ መተሳሰብ አለባቸው።
ዛሬ፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አባላት
የፍቅርን ትምህርት ተግባራዊ በማድረግ አንዳቸው የሌላቸውን
የተለያዩ ባሕሎች እና አስተሳሰቦች ይረዳሉ።
እንደ እግዚአብሔር አንሳንግሆንግ እና እግዚአብሔር እናት ትምህርቶች መሠረት፣
መልካም ሥራዎችን እና ደጉ ፍቅር በኩል የእግዚአብሔር ክብር በማሳየት፣
እርስ በርሳቸው አሳቢ ናቸው።
እንግዲህ ለእውነት በመታዘዝ ነፍሳችሁን ስላነጻችሁ፣ ለወንድሞቻችሁ ቅን ፍቅር ይኑራችሁ፤ እርስ በርሳችሁም አጥብቃችሁ ከልብ ተዋደዱ። 1 ጴጥሮስ 1፥22
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት