የሰው ልጅ ሁሉ በሰማይ በሰሠሩት ኃጢአቶች የእግዚአብሔር ቅጣት የሚገባቸው ከባድ ኃጢአተኞች ነበሩ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር በሥጋ ወደዚህች ምድር መጥቶ በአዲሱ ኪዳን የኃጢአትን ይቅርታ ሰጥቶናል፤ ይህም የእግዚአብሔር ልጆች እንደመሆናችን መጠን የመንግሥተ ሰማያትን እንደገና ተስፋ እንድናደርግ ነው።
እግዚአብሔር ወደዚህች ምድር የመጣው፣ የመስቀሉን ሥቃይ የተቀበለው፣ በጨለማው ዘመን የጠፋውን አዲሱን ኪዳን እንደገና ለመመለስና ለሰው ልጅ የመዳንን መንገድ ለመክፈት ነው። የሰማይ ልጆች የእግዚአብሔርን ፍቅር ተቀብለዋል፣ ይህም የሞት ሥቃይ እንኳን ሊያግደው አልቻለም። ስለዚህ፣ በጽዮን ያሉ ሰማያዊ ቤተሰብ የሆኑ ወንድሞችና እህቶች፣ እርስ በርሳቸው በመዋደድ ከእግዚአብሔር የተቀበሉትን ፍቅር በተግባር ላይ ማዋል አለባቸው።
“አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ ይኸውም እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው፤ እንግዲህ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ። ዮሐንስ 13:34
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት