እግዚአብሔር ወደዚህ ምድር የመጣው ለሰው ልጆች
ወደ መንግሥተ ሰማያት ያለውን መንገድ እና የኃጢአትን
ይቅርታ መንገድ ለማሳየት ነው።
ነገር ግን አብዛኛው ሰው ኢየሱስን በስጋ የመጣውን
አላወቁትም ይልቁንም አሰቃይተውት ነበር፣ “ሰው እንዴት
አምላክ ነኝ ይላል?” በማለት ኑፋቄ ብለውታል
በመጨረሻም ሰቀሉት።
በተመሳሳይም ዛሬም፣ ለሰው ልጆች መዳን እንደገና
በመጣው በክርስቶስ አህንሳንግሆንግ አያምኑም።
ከዛሬ 2000 ዓመት በፊት ኢየሱስን እንደሰቀሉትና
ከድነት እንደተመለሱት እንዳንሆን በመጨረሻው ዘመን
እንደሚመጣ ቃል የገባላት የእግዚአብሔር ቤት በሆነችው
በጽዮን የሐዲስ ኪዳን በዓላትን ልናከብር እና በሥጋ
ወደዚህ ምድር የመጣውን እግዚአብሔርን አህንሳንግሆንግንና
እግዚአብሔር እናትን መቀበል አለብን።
“እኔና አብ አንድ ነን።” አይሁድ ሊወግሩት
እንደ ገና ድንጋይ አነሡ፤ . . .
አይሁድም፣ “የምንወግርህ፣ ተራ ሰው ሆነህ ሳለህ፣
ራስህን አምላክ በማድረግ፣ የስድብ ቃል ስለ ተናገርህ ነው
እንጂ ከእነዚህ ስለ የትኛውም አይደለም” ብለው መለሱለት።
ዮሐንስ 10፥30-33
ክርስቶስ የብዙ ሰዎችን ኀጢአት ለመሸከም፣ እንዲሁ
አንድ ጊዜ መሥዋዕት ሆኗል፤ ሁለተኛ ጊዜም ይገለጣል፤
ይህም ለሚጠባበቁት ድነትን ለማምጣት እንጂ
ኀጢአትን ለመሸከም አይደለም።
ዕብራውያን 9፥28
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት