የቤተ መቅደሱን ግንባታ የሚያስታውሰው በብሉይ ኪዳን ውስጥ ያለው የዳስ በዓል ጥላ ሲሆን እውነተኛ አካሉ ደግሞ በአዲስ ኪዳን ውስጥ እግዚአብሔር የኋለኛውን የመንፈስ ቅዱስ ዝናብን የሕይወት ውሃ አድርጎ የሚሰጥበት የዳስ በዓል ነው። ይህ ሁሉም ሰዎች የኋለኛውን የመንፈስ ቅዱስ ዝናብ መቀበል እና መዳን እንዲችሉ እንደ ኢየሩሳሌም ቤተመቅደስ ወደ ተወከለችው ወደ እግዚአብሔር እናት መምጣት እንዳለባቸው ያሳያል።
ለሰው ልጆች ሁሉ የሕይወትን ውሃ መስጠት የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው። ስለዚህ በመጨረሻዎቹ ቀናት የሕይወትን ውሃ በነፃ የሚሰጡት መንፈሱ እና ሙሽራይቱ እግዚአብሔር አባት እና እግዚአብሔር እናት ናቸው።
መንፈስና ሙሽራዪቱ፣ “ና” ይላሉ፤ የሚሰማም፣ “ና” ይበል፤ የተጠማም ሁሉ ይምጣ፤ የሚፈልግም ሁሉ የሕይወትን ውሃ በነጻ ይውሰድ። ራእይ 22፥17
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት