እግዚአብሔር ቀይ ባሕርን ለመከፋፈልና የውኃ ምንጮችን ከዓለት ላይ ለማፍለቅ የእረኛውን በትር እንደተጠቀመ ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ያለው ሁሉ ሁል ጊዜ ታላቅ ኃይልን ያደርጋል።
ዛሬ፣ በሰማርያና እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ወንጌልን የመስበክ ተልእኮ የተቀበለችው የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን፣ ዓለም አቀፉን ወንጌል በእግዚአብሔር ኃይል እያከናወነች ነው እንጂ በግለሰብ ጥረት ብቻ አይደለም።
እንደ ሳምሶን አንድ ሺህ ፍልስጥኤማውያንን በአህያ መንጋጋ እንዳሸነፈው እንደ ወጣቱ ብላቴና ዳዊት ከግዙፉ ጎልያድ ጋር እንደተዋጋው እና እንደ ጴጥሮስ፣ ዮሐንስ እና ያዕቆብ ዓሣ አጥማጆች እንደነበሩት በዚህ ዘመን በክርስቶስ አህ ንሳንግሆንግና በእግዚአብሔር እናት የሚያምኑና የመንግሥተ ሰማያትን ተስፋ የሚያደርጉ ታላቅ ታሪክ እየሠሩ ነው።
ወንድሞች ሆይ፤ በተጠራችሁ ጊዜ ምን እንደ ነበራችሁ እስቲ አስቡ። በሰው መስፈርት ከእናንተ ብዙዎቻችሁ ዐዋቂዎች አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁም ኀያላን አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁም ከትልቅ ቤተ ሰብ አልተወለዳችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን ያሳፍር ዘንድ የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ እግዚአብሔር ብርቱዎችን ያሳፍር ዘንድ የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ። . . . ይኸውም ማንም ሰው በእርሱ ፊት እንዳይመካ ነው። 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥26–29
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት