ተግባራችን ትክክል ወይም ስህተት መሆኑን ለማወቅ እውነተኛ ብርሃን ወደሆነው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ አለብን። ዛሬ፣ ሰዎች የእግዚአብሔርን ፈቃድ መለየት በማይችሉበት ጨለማ ዓለም ውስጥ፣ ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ እና እግዚአብሔር እናት በሰንበትና በፋሲካ የሕይወትን እውነት ብርሃን አብርተዋል።
እግዚአብሔር ብርሃን ሆኖ ወደዚህ ምድር መጣ፣ ዓለማዊውን የጨለማ መንፈስ አሸንፎ፣ ስለ ሰማያዊ ነገሮች አስተምሮን፣ ለዓለም ተስፋን ሰጥቶ፣ ብርሃንን አበራ። በተመሳሳይ፣ ሁሉም ሰው እግዚአብሔርን እንዲያውቅ የእግዚአብሔር ልጆች የወንጌልን ብርሃን ለዓለም ማብራት አለባቸው።
የእግዚአብሔር አምሳል የሆነውን የክርስቶስ፣ የክብሩን ወንጌል ብርሃን እንዳያዩ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን ሰዎች ልቡና አሳውሯል። . . . በክርስቶስ ፊት እግዚአብሔር የክብሩን ዕውቀት ብርሃን ይሰጠን ዘንድ፣ “በጨለማ ብርሃን ይብራ” ያለው እግዚአብሔር ብርሃኑን በልባችን አብርቷልና። 2ኛ ቆሮንቶስ 4፥4–6
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት