እግዚአብሔር አስቀድሞ 3,500 ዓመታት በፊት በሙሴ ሕግ
አማካኝነት ሁሉም የብሉይ ኪዳን በዓላት ስሞች እና ቀኖችን ወስኖ
እና በትንሣኤ ቀን (በኩራት ስጦታ በዓል) ከ 50 ኛው ቀን በዓለ ኀምሳ
የተባለውም ቀን እንድንጠብቅ አዘዘ።
ከኢየሱስ ትንሰኤ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ከዕርገት ቀን ጀምሮ አስር ቀናት
አጥብቀው ይጸልዩ ነበር እና በበዓለ ሃምሳ ቀን መንፈስ ቅዱስ ተቀበሉ፤
እነዚህ አምስት ሺህ ሰዎች በአንድ ቀን ውስጥ ለመዳን
የመንፈስ ቅዱስ ታላቅ ሥራ መስክረዋል።
በተመሳሳይ መንገድ፣ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን
በቃሉ መሠረት በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን ይጠብቃሉ።
እና የመንፈስ ቅዱስ ዘመን አዳኝን ለዓለም ሁል ይመሰክራሉ፣
ክርስቶስ አንሳንግሆንግ እና እግዚአብሔር እናት በመንፈስ ቅዱስ
ዝናብ አማካኝነት ሰዎችን በፍጹም ልባቸውእና ሀሳባቸው ያነቃሉ።
“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በሚወርድበት ጊዜ ኀይልን ትቀበላላችሁ፤
በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳና በሰማርያ ሁሉ፣
እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ።” የሐዋርያት ሥራ 1፥8
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት