የሰው ልጅ በሰማያዊው መንግሥት በሰይጣን ተታልሎ እግዚአብሔርን ከከዳ በኋላ በዚያ ኃጢአት ምክንያት ወደዚህች ምድር ተወረወረ። ከሰማይ የጠፉትን ልጆች ለመፈለግ፣ የኃጢአት ይቅርታ ለመስጠትና ወደ መንግሥተ ሰማይ ለመመለስ፣ ኢየሱስ ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት መጣ፣ ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ እና እግዚአብሔር እናት ደግሞ በዚህ ዘመን መጥተዋል።
ኢየሱስ በተሰጥኦውና በምናኑ ምሳሌዎች አማካኝነት የእግዚአብሔርን ፍቅር የተረዱ ልጆች ለእግዚአብሔር ደስታን እንዴት ማምጣት እንደሚችሉ በዝርዝር አስተምሯል። እግዚአብሔር ከሰማይ የጠፉትን ልጆች ለመፈለግ ያለማቋረጥ እንደሰበከ ሁሉ፣ እኛም የጠፉትን ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን መፈለግ አለብን — ይህ ለእግዚአብሔር ልናቀርበው የምንችለው እጅግ ውድ ስጦታ ነው።
ማለዳም ገና ጎሕ ሳይቀድድ፣ ኢየሱስ ተነሥቶ ከቤት ወጣ፤ ወደ ምድረ በዳም ሄዶ ይጸልይ ጀመር። እርሱም፣ “ከዚህ ተነሥተን በአቅራቢያ ወዳሉት መንደሮች እንሂድ፤ እዚያም ልስበክ፤ የመጣሁት ለዚሁ ነውና” አላቸው። ማርቆስ 1፥35, 38
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት