የሰው ልጆች አዳኝ እግዚአብሔር የኃጢአትን
ስርየት እና ዘላለማዊውን መንግሥተ ሰማያትን
በፋሲካ ባርኮ ሰጥቶናል እና ፋሲካን ያከበሩ
የእግዚአብሔር ሰዎች የመንግሥተ ሰማያትን
ዜግነት የሚቀበሉ እና የሚድኑ የእግዚአብሔር
ሰዎች እንደሆኑ በኃይል አውጇል።
ከ 2,000 ዓመታት በፊት የመጣው ኢየሱስ
እንዲሁም ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ ና
እግዚአብሔር እናት ፋሲካን ሳናከብር በከንፈራችን
ብቻ እግዚአብሔርን መጥራት ግልጽ ያልሆነ
እምነት እንደሆነ ያለማቋረጥ አስተምረውናል።
በተጨማሪም እግዚአብሔር ሁለተኛውን ፋሲካ በ
ተወሰነው ጊዜ ማክበር ለማይችሉ ሰዎች የሰጠበት
ምክንያት ፋሲካ የእግዚአብሔርን እውነተኛ ሕዝብ
የሚለይበት በጣም አስፈላጊ በዓል በመሆኑ ነው።
“እስራኤላውያን በተወሰነው ጊዜ የፋሲካን
በዓል እንዲያከብሩ አድርግ፤ . . .
አንዳንዶቹ ግን የሰው ሬሳ በመንካታቸው
በሥርዐቱ መሠረት ረክሰው ስለ ነበር በዚያን
ዕለት የፋሲካን በዓል ማክበር አልቻሉም፤ . . .
ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ)
ሙሴን እንዲህ አለው፤
“ ‘. . . የእግዚአብሔርን (ያህዌ)
ፋሲካ ማክበር ይችላል፤
ይህንም በሁለተኛው ወር፣ በዐሥራ አራተኛው
ቀን ፀሓይ በምትጠልቅበት ጊዜ ያክብሩ፤ . . .
በሥርዐቱም መሠረት . . .
ሰው ፋሲካን ሳያከብር ቢቀር፣ ያ ሰው
የእግዚአብሔርን (ያህዌ) መሥዋዕት በተወሰነው
ጊዜ አላቀረበምና ከወገኖቹ ፈጽሞ ይለይ፤ . . .’ ”
ዘኍልቍ 9፥2-13
ስለዚህ በፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ።
“በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ ሳይፈጽም
‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤’ የሚለኝ ሁሉ ወደ
መንግሥተ ሰማይ አይገባም።
ማቴዎስ 7፥20-21
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት